Get Mystery Box with random crypto!

'ባሕርዳር ገብተዋል ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ' የክብር ዶክተር ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ከባሕር ዳር | ዘማሪ ዲ/ን ፍፁም ከበደ

"ባሕርዳር ገብተዋል ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ"

የክብር ዶክተር ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተበረከተላቸውን የክብር ዶክትሬት ለመቀበል ባሕርዳር ከተማ ገብተዋል።

ዛሬ ረፋዱን ወደ ባሕርዳር ሲገቡ ብፁዓን አባቶች፣ ሊቃውንት፣ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ከደቂቃዎች በኋላ በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው በደማቅ ሥነ-ሥርዓት የክብር ዶክትሬታቸውን ይቀበላሉ።

ምንጭ ፦ ባሕርዳር ዮንቨርስቲ


https://t.me/zdfitsumkebe
https://t.me/zdfitsumkebe
https://t.me/zdfitsumkebe