Get Mystery Box with random crypto!

'በአንተ ቁስል ተፈወስኩኝ ጌታ በፍቅርህ ተማረኩኝ ሞቴን ሽረኸው ባንተ ሞት ይኸው አቆምከኝ በህይ | ሊቀ መዘምራን

"በአንተ ቁስል ተፈወስኩኝ ጌታ በፍቅርህ ተማረኩኝ
ሞቴን ሽረኸው ባንተ ሞት ይኸው አቆምከኝ በህይወት።"

"ሞገድ ሲመታ ማዕበሉ ማን ያድነዋል ሁሉም ሲሉ
በሰላም አለፍኩ በጸጥታ ሁሉ ተችሎ ባንተ ጌታ።"

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

@Z_TEWODROS
@Z_TEWODROS
@Z_TEWODROS

Comment @Channel_admin09