Get Mystery Box with random crypto!

'ከመ ኪያነ ይቤዙ እግዚእ ኮነ ገብረ' 'እኛን ይቤዠን (ቤዛ ይሆነን) ዘንድ ጌታ ባሪያ ሆነ ' | ሊቀ መዘምራን

"ከመ ኪያነ ይቤዙ እግዚእ ኮነ ገብረ"
"እኛን ይቤዠን (ቤዛ ይሆነን) ዘንድ ጌታ ባሪያ ሆነ "

ለኛ ብሎ ራሱን ላዋረደልን ራሱን ለሰጠን መከራችንን ለተሸከመልን ስለበደላችን ለደቀቀልን በሞቱ ህይወትን ለሰጠን እጆቹን እግሮቹን ለተቸነከረልን ራሱን በዘንግ ለተመታልን መራራ ሀሞት ለጠጣልን በሞቱ የእግዚአብሔር ልጆች ላደረገን ለአምላካችን ለጌታችን የስቅለት በአል መታሰቢያ እንኳን አደረሳችሁ።

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

@Z_TEWODROS
@Z_TEWODROS
@Z_TEWODROS

Comment @Channel_admin09