Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና እነ አቶ አካለ ወልድ ሞገስ በሕገወጥ መንገድ ልብሰ ጵጵስና ካለበሷቸው መነኮሳት መካከል | ሊቀ መዘምራን

ሰበር ዜና
እነ አቶ አካለ ወልድ ሞገስ በሕገወጥ መንገድ ልብሰ ጵጵስና ካለበሷቸው መነኮሳት መካከል በቀድሞ ስማቸው አባ ንዋየ ሥላሴ አክሊሉ ባደረጉት ሥራ ተጸጽተው በዛሬው ዕለት ይቅርታ ጠየቁ !

“...እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።” ሉቃ 15፥7

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌