Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ሰላም የተከበራቹ ደንበኞቻችን እንደምን አላቹ ድርጅታችን አሁንም እናተን ማስደመሙን እንደቀጠ | ኩል ዘመናዊ አረቢያን መጅሊስ

ሰላም ሰላም የተከበራቹ ደንበኞቻችን እንደምን አላቹ ድርጅታችን አሁንም እናተን ማስደመሙን እንደቀጠለበት ነው ይህ የሚመለከቱት የጀለብያ እና የሸፍሸፍ ሰላ እንዲሁም የቁርሀን እና ተስቢህ ማስቀመጫ ጥራቱን በጠበቀ እና ውብ በሆነ መልኩ እንሰራሎታለን ይምጡ ይጎብኙን አድራሻ መርካቶ ማርስ የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ሱ,ቁ 318 እንዲሁም ለበለጠ መረጃ 0945371633
0910556732
ይደውሉ