Get Mystery Box with random crypto!

'በመልካም ሀሳብ የሰው አስተሳሰብ ይገነባል፤በተለወጠ አስተሳሰብ ደግሞ የላቀ እና የተሟላ ስብዕና | 🎭🤹‍♂ባለቅኔው የኪነ-ጥበባት ቡድን🎭🎭

"በመልካም ሀሳብ የሰው አስተሳሰብ ይገነባል፤በተለወጠ አስተሳሰብ ደግሞ የላቀ እና የተሟላ ስብዕና ያለው ሰው ይታነፃል፤የላቀ እና የተሟላ ስብዕና ያዳበሩ ሰዎች ተባብረው ጠንካራ እና ዘላቂ የሆኑ ሀገር ተሸካሚ ተቋማትን ይፈጥራሉ።ጠንካራና የደረጁ ተቋማት ደግሞ የበለፀገች እና ሉዓላዊነቷ የተከበረ ሀገር ይፈጥራሉ።"

እውነተኛ ለውጥ ከአስተሳሰብ ይጀምራል።ሀገር ለመለወጥ መሰረቱና ጉልላቱ በተለወጡ ግለሰቦችና በሚለወጡ ሀሳቦች የታነፁ ማህበራዊ ተቋማት ሲገነቡ ነው። የሀሳብና የሞራል መሪዎች በብዛት ተፈጥረው ሀሳብ የሚያሸንፍበት እና ሰው በሰውነቱ የሚከበርበት ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ የሰለጠነ ሀገር ማግኘት ባዶ ቅዠት ነው።

መልካም ምሽት ተመኘን

Only

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳

ባለቅኔው

https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb
https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል ይጫኑ

#ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜