Get Mystery Box with random crypto!

BNB LEARNING CENTER(BNB)

የቴሌግራም ቻናል አርማ youtubedocument — BNB LEARNING CENTER(BNB) B
የቴሌግራም ቻናል አርማ youtubedocument — BNB LEARNING CENTER(BNB)
የሰርጥ አድራሻ: @youtubedocument
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.88K
የሰርጥ መግለጫ

Thise will contain all file and videos

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-21 11:19:06 ማስታወቂያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክረምት ትምህርት በመልካም ሁኔታ መጀመሩ የሚታወቅ ነው፡፡ሆኖም አንድ አንድ ተማሪዎች በየክፍሉ ሳምንቱን ሙሉና ሁለት ቀናት የቀሩ ተማሪዎችን ማየት ችለናል፡፡ ስለዚህ ያልመጣችሁ ተማሪዎች ሰኞ እንደማናስገባችሁ አውቃችሁ ከወላጅ ጋር በመምጣት ማስረጃችሁን እንድታቀርቡ እያሳሰብን የቀራችሁም ሆነ ወደፊት የምትቀሩ ተማሪዎች ለሚወሰንባችሁ ውሳኔ እናንተ እና ወላጆቻችሁ ሀላፊነቱን የምትወስዱ መሆኑን እንድታውቁ በድጋሚ እናስጠነቅቃለን፡፡
2.0K views08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 10:04:32 ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
አሻራ የሚወሰድበት “online registration” አርብ ሀምሌ 01/2014 ስለሚካሄድ ሁላችሁም የደንብ ልብሳችሁን እና ጸጉራችሁን በስነ-ስርዓት አስተካክላችሁ 2፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ አሳስባለሁ፡፡ ይህ መረጃ የደረሳችሁ ተማሪዎች ሁሉመ መገኘቱ ግድ ስለሆነ ለሌሎች ጓደኞቻችሁ አስተላልፉ ፡፡
4.9K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ