Get Mystery Box with random crypto!

አብዮታዊ ጥሪ ! የድሬዳዋ ከተማ የኢስወነፓ አመራር የሆኑት ጓድ ጥማቸው አያሌው መንግስት ችግኝ እ | የኢትዮጵያ ስራአጥ ወጣቶች ነፃ-አውጪ ፓርቲ ( ኢ.ስ .ወ .ነ .ፓ )

አብዮታዊ ጥሪ !
የድሬዳዋ ከተማ የኢስወነፓ አመራር የሆኑት ጓድ ጥማቸው አያሌው መንግስት ችግኝ እየተከለ የሰው ዘር እየነቀለ መቀጠሉ ምን ፋይዳ እንደሚሠጠው እየገባኝ አይደለም።

ይልቅ ስራአጥነቱን የኑሮ ውድነቱን የዜጎችን ጭፍጨፋና ሌሎች የሐገር መፍረስ ጉዞዎችን ለመመከት ዛሬ ነገ ሳንል ከአሁኑ ሠላማዊ ትግሉን መጀመር አለብን ሲሉ ተናግረዋል።

እባቡ ካልሞተ መርዙ አይቀሬ ነው።

ድል ለኢስወነፓ !
@youthfreed