Get Mystery Box with random crypto!

Y4C

የቴሌግራም ቻናል አርማ youth4christ — Y4C Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ youth4christ — Y4C
የሰርጥ አድራሻ: @youth4christ
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.91K
የሰርጥ መግለጫ

#ተወዳጁና_የመጀመሪያው_የክርስቲያን_የቴሌግራም_ቻናል
የተለያዩ
#ዝማሬዎችን
#መንፈሳዊ_ፅሁፎችን
#ኢየሱስ_ኢየሱስ_የሚሸቱ_ፕሮግራሞችን_የሚያቀርብ
ይህ ቻናል የእርስዎ ድምፅ ነው ያሎትን ሃሳብና አስተያየት ያድርሱን
በ @CbarokT ና
በ @CnahomT ላይ ያናግሩን
https://youtube.com/channel/UCuLK7iURoPACbDnIq4mdNpQ
@Christian_Mezmur ይቀላቀሉን

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-16 09:40:50
@omnipotentmovement
838 views06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 20:49:13
Hello fam , we have decided to collect jackets for the winter. It would be awesome if at least one person could donate one jacket. It could be a sweater as well or anything you think would help for the winter. God bless you all! Call us on +251924451666 or dm us here on @omnipotentmovement_contact

#donatejacketsinaddis #charityinaddis #omnicharity #christianyouth #helpothers #loveothers #omnipotentmovement #addisababa
1.3K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 06:40:15
በኦንላይን #በነጻ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን መማር ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ያዘጋጀውን የሰርተፍኬት ፕሮግራም ይማሩ፡፡
ተምረው ሲጨርሱ soft copy ሰርተፍኬት ይላክልዎታል፡፡

ባሉበት ስፍራ ሆነው መጽሐፍ ቅዱስን ይማሩ!
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!

ለበለጠ መረጃ @Infohbc
የትምህርቱ ሳይት www.holisticbiblecollege.org
ያናግሩን፦
+251919741700
+251955454574
+251118206642

Join our Channel

https://t.me/joinchat/UGkN1L88EvEVLvcS
1.5K viewsedited  03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 13:24:20
ልዩ የትምህርት የፀሎት እና የምክር ጊዜ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች

በዕለቱ
ከተጋባዥ የስነልቦና አማካሪ ጋር የትምህርት እና የምክር ጊዜ ይኖረናል።
የፀሎት ጊዜም ይኖረናል።
ከየግቢያችን ከተወጣጡ Senior ተማሪዎች ጋር የውይይትና የምክክር ጊዜ
የግቢዎች twins የትውውቅ ጊዜም ይኖረናል።

ሰኞ እና ማክሰኞ (ሚያዚያ 24-25)
ታቦር መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን fяєѕн ተማሪ በፍፁም አይቀርም!!!

Make it profile picture and share to be reached for all fresh students!!!
1.5K views10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 18:23:17 ውድ የ፩ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆናችሁ ፣ ግቢ ለመግባት በዝግጅት ላይ የምትገኙ በሙሉ #እንኳን_ደስ_አላችሁ! እያልን #የዲላ_ዩኒቨርሲቲ_ወንጌላዊያን_ክርስቲያን_ተማሪዎች_ህብረት እናንተን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ የእናንተን መምጣት ይጠብቃል። ስለዚህ ዲላ ዩኒቨርስቲ የደረሳችሁ ከግቢው ጋር በተያያዘ ለማንኛውም መረጃ ከታች ባለው ስ/ቁጥር በመደወል ሊያገኙ ይችላሉ።
Eyasu Dems. +251985818912
Adonias Taye. +251988406460
Yordanos Fekede. +251943105123
Feven Dereje.
+251912025234
Nahom Daniel.
+251962959509
Salem Tsehaye.
+251944274028
Zerihun Zeleke. +251953097584
Afomiya Abayne. +251941913754
Miheretab Bayu. +251969421489

#Share

#fellowship_ለኛ_ምን_ጊዜም_ቤታችን_ነው

@Youth4Christ
1.2K views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 12:19:25 ለአዲስ የዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ!

#ቡሌ_ሆራ_ዩኒቨርሲቲ ለተመደባቹ ተማሪዎች ስለ ግቢው #መረጃ ከፈለጋችሁ እንዲሁም ወደ ግቢ ስትመጡ #እንድንቀበላችሁ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ።

0960256615 ዋሴ
0938980576 ሊድያ
0961417234 ቢኒ
0909887595 ማራናታ
0983366551 እዮሲ
0966181953 ዲና

#ኢቫሱ / #EvaSUE
#REMNANTS_OF_KINGDOM


@Youth4Christ
1.2K views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-19 01:28:04 1ኛ ቆሮንቶስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁን ተመልከቱ፤ እንደ ሰው ጥበብ ጥበበኞች የሆኑ ብዙዎች፥ ኀያላን የሆኑ ብዙዎች፥ ባላባቶች የሆኑ ብዙዎች አልተጠሩም።
²⁷ ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤

@Youth4Christ
1.4K views22:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 07:28:54 የተወደዳችሁ:
ልክ የአልባስጥሮስ ሽቶ ሲሰበር ኢየሱስ ደስስስ እንዳለው: የ"መልህቄም" አልበም መለቀቅ እሱን ደስስስ ያሰኘው ብለን በመባረክ በፀሎት እና በአምልኮ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም ቻናል እንዲሁም ድህረ ገፃችን ዛሬ APRIL 16/2022 ለእናንተ በነፃ አቅርበናል :: የፋሲካ ስጦታዬነው: እናንተም download እያደረጋችህ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ስጦታ አድርጋችሁ ስጡልኝ:: እወዳችዋለው

https://t.me/albastrosministries

https://albastrosministries.com
1.4K views04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ