Get Mystery Box with random crypto!

ሁሉም ነገር እጅግ ውብ ነው! • የዛሬዋ ቀን አንዳንድ ችግር ባያጣትም እጅግ ውብ የሆነች ቀን ነ | Y4C

ሁሉም ነገር እጅግ ውብ ነው!

• የዛሬዋ ቀን አንዳንድ ችግር ባያጣትም እጅግ ውብ የሆነች ቀን ነች!

• እኔም አንዳንድ ደካማ ጎኖች ቢኖሩብኝም እጅግ ውብ የሆንኩኝ ሰው ነኝ!

• ሃገራችን ብዙ ችግሮች ቢሰሙባትም እጅግ ውብ ሃገር ነች!

• የፍቅርም ሆነ የትዳር አጋሮቻችሁ የተወሰኑ የባህሪይ ጉድለት ቢኖርባቸውም እጅግ ውብ የሆኑ ሰዎች ናቸው!

• እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ አመለካከቶች እጅግ ውብ የሆኑ አመለካከቶች ናቸው፡፡

ይህንን ውብ ሃሳብ ቢያንስ ለአስር ሰው ያጋሩ!

መልካምና ውብ ቀን ይሁንላችሁ!

@Youth4Christ
@Safelifeorg