Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን አማኞችን ለመጥቀም በኦንላይን ክርስቲያናዊ እጮኝነት | Y4C

አስደሳች ዜና

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን አማኞችን ለመጥቀም በኦንላይን ክርስቲያናዊ እጮኝነት እና ጋብቻ በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በነጻ ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡
ሞጁሎችን በ pdf እያወረዳችሁ፣ ፈተና እየተፈተናችሁ እና አሳይመንት እያስገባችሁ በሶስት ቀናት ውስጥ ስልጠናውን መጨረስ ይችላሉ።
ስልጠናውን ሲጨርሱ መማርዎን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት በቴሌግራም እንልካለን።
መማር ከፈለጉ
1. ኢ-ሜይል ያላችሁ በ www.missionaryuniversity.org በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡
2. ኢ-ሜይል የሌላችሁ በ @musupport መመዝገብ ይችላሉ፡፡

በኦንላይን በዲፕሎማ፣ በዲግሪና በማስተርስ ፕሮግራም መማር ከፈለጉ https://bit.ly/3y46rtB

መማር ለሚፈልጉ #Share ያድርጉ

+251960840001 / 0468220581

Join Telegram Channel

https://t.me/+Yw31B1PZTQIzZThk