#CCTV በህንድ ባለፈው አርብ ገንፎ ለማገንፋት የተዘጋጀ የጋለ ውሃ የያዘ ትልቅ ብረድስት ላይ ደገፍ ብሎ ለመቀመጥ የሞከረ ሰው ብረድስት ውስጥ ገብቶ ሰውነቱ በመቃጠሉ ከሁለት ቀን በኋላ ሒወቱ ሊያልፍ ችሏል። RUPTLY 84 viewsYo , 05:45