ሳፋሪኮም እና ኢትዮ ቴሌ ልዩነት በትንሹ!!
4G NETWORK ልዩነት
ሳፋሪኮም ቀንም ማታም 87Mbps ሲሆን
ኢትዮቴሌ ደግሞ ቀን ቀን 47Mbps ነው ማታ አለማሰብ ነው የሞተ ኔትዎርክ ነው ያለው
IP ADDRESS
ሳፋሪኮም አለም አቀፍ ስለሆነ በኛ ሀገር Restrict የሆኑ አፖችን ካለምንም VPN መጠቀም እንድንችል ያደርገናል!! ሚጠቀመው IP የኬንያ ስለሆነ
ኢትዮቴሌ ሲሆን በኛ ሀገር Restrict የሆኑትን አፖች ለመጠቀም ግዴታ VPN ያስፈልገናል
አዲስ ስልክ ከውጪ ስናስመጣ ያለው ጥቅም
ሳፋሪኮም 7 የሚደርሱ NETWORK ጋር ስለሚሰራ ከውጭ አዲስ ስልክ ስናስመጣ የዚን ሀገር ኔትዎርክ ለማስከፈት ወጪ አናወጣም በሳፋሪሲም ቀጥታ በመክተት መጠቀም እንችላለን
ኢትዮቴሌ ሲም ከሆነ ግን ግዴታ Network ማስከፈቻ ሌላ ወጪ ያሶጣናል
ብቻ ምን አለፋቹ ቴሌ ከሚባለው በላይ ነበር ሲቀልድ የነበረው ይሄን የሚያክል ግዙፍ ካንፖኒ በዚ ዘመን አለማቀፍ አለመሆኑ እኛንም ጎድቶናል!!
Credit ደሞ @YoniTechTips or @YoniRoyal
Share And Support Us.