Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ዜና ለወላጆች ሀፒ ቤቢ የህጻናት ማቆያ ባማረ እና በንፁህ ግቢ ልምድ ባላቸው በሙያው የሰለ | Happy baby Daycare /ሀፒ ቤቢ የህፃናት ማቆያ/

መልካም ዜና ለወላጆች ሀፒ ቤቢ የህጻናት ማቆያ ባማረ እና በንፁህ ግቢ ልምድ ባላቸው በሙያው የሰለጠኑ ሞግዚቶች እና የጤና ባለሙያዎች በሰሚት ፊጋ አካባቢ ስራውን ሊጀምር ስለሆነ ልጆችዎን ከወዲው ያስመዘገቡ ደስ እያላቸው የሚውሉብት ልዩ የልጆች ማቆያ

ለክረምት 2015ዓ.ም ለልጆችዎ በጣም ምርጥ የክረምት ቆይታ አዘጋጅተናል፡፡
አድራሻ፡- ሰሚት ከሳፋሪ ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ እየሩሳሌም የህፃናት ክሊኒክ ፊትለፊት

Telephone:- 09-11-19-55-18 / 09-42-91-26-22