Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም! ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ዛሬ ለእናንተ ሚሆን በእኔ የተዘጋጀ ጥሩ የስራ እ | YohBirr

ሰላም! ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ዛሬ ለእናንተ ሚሆን በእኔ የተዘጋጀ ጥሩ የስራ እድል ይዤላቹ መጥቻለው።

ሰሞኑን ከYouTube ትንሽ ረዘም ላለ ጊዜ ጠፍቼ ነበር ይህም የሆነው ከላይ የነገርኳችሁን Course ለእናንተ በሚመጥን መልኩ በትኩረት እያዘጋጀው ስለሆነ ነው።

ስለዚህ እኔ Courseኦቹን አዘጋጅቼ እስከምጨርስ ድረስ ቻናላችን እድገቱን እንዳይገታ ከዚህ ቀደም ቻናላችን ሲሰራበት በነበረበት የOnline ስራ ዘርፍ እንደ እኔ ሆኖ ቪዲዮ ሚሰራልኝ ሰው አወዳድሬ በደሞዝ ለመቅጠር ውስኛለሁ።

ስለዚህ ከዚህ ስር የምዘረዝርላችሁን መስፈርቶች የምታሟሉ እና ፍላጎቱ ያላችሁ በ @YohBir አውሩኝ።