Get Mystery Box with random crypto!

2ኛ ሳምንት ዘወትር እሁድ ማታ 4:00 - 5:00 ሰዓት ውስጠ ህሊናችንን መፈርገም(Reprogram | አሁን ካልሆነ መቼ?

2ኛ ሳምንት ዘወትር እሁድ ማታ 4:00 - 5:00 ሰዓት ውስጠ ህሊናችንን መፈርገም(Reprogram) ማድረግ የሚያስችለንን የግል ስብዕና ስልጠና #በነፃ መሰልጠን የምትፈልጉ #እሰለጥናለው ብላችሁ @Yohannesmezgebu ላይ ላኩልኝ። ሊንኩን ዛሬ እልክላችኋለው። ጥያቄ ካላችሁም ማብራሪያ ሲያስፈልግም አግዛችኋለው።

ሰልጥናችሁ በቀጣይነት ስትተገብሩ ተማሪም ሆናችሁ ሰራተኞች አስደናቂ ለውጥን በጥቂት ወራት ውስጥ ታገኛላችሁ።

ባለፈው ሳምንት ለተመዘገባችሁት ሊንክ በውስጥ መስመር እልክላችኋለው።


@Yohannesmezgebu