Get Mystery Box with random crypto!

ዘ ግዕዝ ኮድ የአልማዝ ሥራዓት ጥበብ ዘ ዘለዓለም ስመኘው በተሰናዳው የጥናት ማ | ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር(Yoftahe Book Store)

ዘ ግዕዝ ኮድ
የአልማዝ ሥራዓት ጥበብ

ዘ ዘለዓለም ስመኘው

በተሰናዳው የጥናት ማቅረቢያ መሣሪያ የይለፍ ቃሉን ”**********” ሲያስገባ ጥናቱ ተከፈተ፡፡የኑክሌርና ሌሎች ያላሰቧቸው ምርምሮች ሊኖሩ እንደሚችሉ ጠረጠሩ፡፡
የርቀት መቆጣጠሪያ(ሪሞት ኮንትሮሉን) ቁልፍ ሲጫን ዐራቱም ሰሌዳዎች መጋረጃቸው ከሁለት እየተከፈለ ወደ ሰገባው ገባ፡፡ድሮኖች ከካምፑ ተነሥተው ወደ ጣና የግዮንን ዥረት ተከትለው ሽቅብ በረሩ፡፡ባሕሩ ሲናወጥ መገናኛ አውታሩ ተቋረጠ፡፡
ኢትዮጵያ መካከለኛው ምሥራቅንና አፍሪቃን በቀይ ባሕርና ስምጥ ሸለቆ እትብት አሥራ፣የግዮንን ረዥም መቀነት ታጥቃ ውቧን ሀገር መቀነቷን ፈቶ የደፈራት ወንድ አገር ባይኖርም...!

አድራሻችን
ባሕር ዳር ቀበሌ 04 ቋሪት ሁለገብ የገበያ ማዕከል
ለጥያቄዎ
t.me/yoftahiebot
fb : https://www.facebook.com/yoftahiebooks/