Get Mystery Box with random crypto!

እነሆ የምስራች #ለሲኦሲ_ተመዛኞችና_መዛኞች ' DATABASE ADMINISTRATION ' (COC | ዮፍታሔ መጻሕፍት መደብር(Yoftahe Book Store)

እነሆ የምስራች #ለሲኦሲ_ተመዛኞችና_መዛኞች
' DATABASE ADMINISTRATION ' (COC 1-4) የሚሆን አዲስ መጽሐፍ በአንዱአምላክ አበበ ተዘጋጅቶ በገበያ ዋለ።
መጽሐፉ በተጨማሪም ፦
1. ዳታቤዝ ከደረጃ 1-4
2. ሀርድዌር ደረጃ 1 እና 2
3. ኔትወርክ እና ሜንቴናንስ ደረጃ 1 እና 2
4. ፅህፈት አስተዳደር ደረጃ 1 እና 2
መሰረታዊ ኮምፒዩተር ሰልጣኞች
መሰረታዊ ኮምፒዩተር ኮርስ ለምትወስዱ ተማሪዎች
ለዩኒቨርስቲዎች፣ለኮሌጆች፣ ለትምህርት ቤቶች በሙሉ ይጠቅማል።
አድራሻችን
ባሕር ዳር ቀበሌ 04 ቋሪት ሁለገብ የገበያ ማዕከል
ለጥያቄዎ
t.me/yoftahiebot
fb : https://www.facebook.com/yoftahiebooks/