Get Mystery Box with random crypto!

የካሜሬኑ 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ነገ (January 9) ይጀመራል።ከታች በተመለከቱት ቻናሎች ይመል | እዮብ ዲሽ መረጃ & info tech

የካሜሬኑ 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ነገ (January 9) ይጀመራል።ከታች በተመለከቱት ቻናሎች ይመልከቱ።

1.የ Côte d'Ivoire (አይቮሪኮስት) የTV ቻናል የሆነው RTI ቋንቋው ፈረንሳይኛ ሲሆን ሙሉ ጨወታዎችን በቀጥታ ያስተላልፋል።

2. የኢትዮጵያ Broadcasting Corporation ከመክፈቻው ጀምሮ ሁሉንም ጨዋታዎች በDVB T2 (Antenna) ያሰራጫል።

3. TV Varzish የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎችን እና የተመረጡ የምድብ ፍልሚያዎችን እንደሚያስተላልፍ ታውቋል።

3. DSTV ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ ከ 'ጎጆ' compact package ጀምሮ ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት እንደሚቻል ካምፓኒው አስታውቋል።

4. Amos 4°W ተጠቃሚ ከሆኑ ሁሉንም ጨዋታዎች በተመርጡ ቻናሎቹ (5 Plus HD, Sport 5 HD, 5 Stars HD, 5 Sport 4k, Live HD) ያስተላልፋል።

ሌሎች አማራጮች ከተገኙ ይዘን እንመለሳለን...

እዮብ ዲሽ