Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Liverpool

የቴሌግራም ቻናል አርማ ynwalfc12 — Ethio Liverpool E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ynwalfc12 — Ethio Liverpool
የሰርጥ አድራሻ: @ynwalfc12
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 815
የሰርጥ መግለጫ

ይሄ ETHIO LIVERPOOLነው ለ24 ሰአታት ስለ ሊቨርፑል የዝውውር ዜናዎች ላይቭ ጨዋታዎች አዳዲስ ነገሮች የሚዘገብበት ቻናል ነው እና ይሄን ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን YOU WILL NEVER WALK ALONE

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-17 19:26:17
ጋርዲዮላ ስለ ክሎፕ:

|| "ክሎፕ በጣም የምወደው ጓደኛዬ ነው በጨዋታዎች ላይ ስንገናኝ በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም የሱ ታክቲኮች በጣም ፈታኝ ስለሆኑ ።"

SHARE"@YNWAlfc12
255 views𝙫.ᴠᴀɴᴅɪᴊᴋ , 16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 19:23:29
የስቴፋን ጉዳት ይህን ያክል የከፋ ቢሆንም ጉዳቱ ቀዶ ጥገና እንደማያስፈልገው ዶክተሮች ገልፀዋል።

[ Times-Atheletic ]

SHARE"@YNWAlfc12
243 views𝙫.ᴠᴀɴᴅɪᴊᴋ , edited  16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 19:21:56
አዲስ

ክለባችን በክረምቱ የሴልታ ቪጎውን አማካይ ጋብሪ ቬጋን ለማስፈረም እየተከታተሉት ነው።

[ Espn ]

SHARE"@YNWAlfc12
222 views𝙫.ᴠᴀɴᴅɪᴊᴋ , edited  16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 13:56:07
አሁን ይሄን ድንቅ ሰው ነው 7 ከገባበት ሰው ጋር የሚያወዳድሩት ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል

AB#1

"SHARE"@YNWAlfc12
259 views @ᴘʀɪɴᴄᴇ ʜᴀʀᴠᴇʏ, edited  10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 13:50:48
Manchester city Liverpool

April 1 2023

ሉቾ የሚመለስበት ቀን

"SHARE"@YNWAlfc12
232 views @ᴘʀɪɴᴄᴇ ʜᴀʀᴠᴇʏ, edited  10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 13:42:02
ሪዮ ፈርዲናንድ ||

እኔ ጁድ ቤሊንግሀምን ብሆን ብቸኛ ልሄድባቸው የምችለው ክለብ ሊቨርፑል ወይም ሪያል ማድሪድ ነው

"SHARE"@YNWAlfc12
230 views @ᴘʀɪɴᴄᴇ ʜᴀʀᴠᴇʏ, 10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 13:37:40
ሞ ሳላህ ክለባችንን ከተቀላቀለ ጀምሮ ያለው የሽያጭ ዋጋ

"SHARE"@YNWAlfc12
235 views @ᴘʀɪɴᴄᴇ ʜᴀʀᴠᴇʏ, 10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 13:33:09
What a Save

"SHARE"@YNWAlfc12
228 views @ᴘʀɪɴᴄᴇ ʜᴀʀᴠᴇʏ, 10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 07:53:29
ቨርጅል በሊቨርፑል እቅድ ላይ ||

"ባለፉት አምስት አመታት በነበርንበት ቦታ መሆን ከፈለግን አዳዲስ ተጫዋቾች ማስፈረም አለብን"

"በእርግጥ ሊቨርፑል ተጫዋቾችን ሊለቁ ነው። ከፍተኛ ደረጃ ላይ መሆን ከፈለግን ጥራት ያላቸውን ተጫዋቾች እንፈልጋለን።

"SHARE"@YNWAlfc12
253 views @ᴘʀɪɴᴄᴇ ʜᴀʀᴠᴇʏ, edited  04:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 07:36:41
ጄሚ ካራገር ||

"ሊቨርፑል በዚህ ሲዝን የሻምፒዮንስ ሊግ ቦታን ይዘው ለመጨረስ እየጣሩ ከሆነ አርኖልድ የሊቨርፑል የቀኝ መስመር ተመላላሽ እንደሆነ እርግጠኛ አይደለሁም።

ትስማማላችሁ?

"SHARE"@YNWAlfc12
252 views @ᴘʀɪɴᴄᴇ ʜᴀʀᴠᴇʏ, 04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ