(Youth Network Ethiopia) የኢትዮጵያ ወጣቶች መረብ በቡድኖች እና በተለያዩ አውዶች ውስጥ ባሉ ወጣቶች መካከል ፍላጎቶችን እና ችግሮችን የሚለዩ እና አቅማቸውን ለማሳደግ የሚረዱ ልምዶችን ፣ እውቀቶችን እና መልካም አጋጣሚዎችን የምንጋራበት የቴሌግራም መረብ ነው።