Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ውድ ይሳኮራውያን... ቆይታችሁ መልካም እንደነበር እምነት አለን... በቤታችን 4 እና 5 ዓ | ይሳኮር ቤቴ

ሰላም ውድ ይሳኮራውያን... ቆይታችሁ መልካም እንደነበር እምነት አለን... በቤታችን 4 እና 5 ዓመት አሳልፈው አሁን ግዜው ደረሰና ደግሞ ሊለያዩን ጥቂት ቀናትን የሚቆጥሩ የይሳኮር እንቁአንን Goodbye የምንልበት ልዩ ፕሮግራም ስላዘጋጀን... ነገ 8 ሰዓት በ ሙሉወንጌል ፅህፈት ቤት እንድንገናኝ ይሁን.... አደራ ሰዓት ይከበር