የተወደዳችሁ ይሣኮራውያን እንዴት አላችሁ..... እግዛብሄር በጣም ረድቶን ይኸው የ2014ዓ.ም የይሣኮር የመጨረሻ የዕሮብ ፕሮግራም ላይ ደረስን ። እና በዚህ የመጨረሻ ፕሮግራም ከቤታችን ጎጆ መስርተው ለመውጣት እየተሰናዱ ካሉት GCዎች እግዛብሄር ያዘጋጀልንን እንወስዳለን። ታዲያ በዚህ ቀን አይደለም መቅረት ማረፈድ እንኳን ኪሣራው ብዙ ነውና ሁላችንም 11:30 ላይ ሙሉ ወንጌል ፅህፈት ቤት መገኛችን ይሁን። 271 views11:09