Get Mystery Box with random crypto!

መብቴ መሰለኝ ~~~~ ውብ አስተያየትሽ እጅግ ካማለለኝ ቁጥቡ ፈገግታሽ እኔን ከገደለኝ ወደ | Dบяα 🎥Pïкςнεя

መብቴ መሰለኝ ~~~~
ውብ አስተያየትሽ እጅግ ካማለለኝ
ቁጥቡ ፈገግታሽ እኔን ከገደለኝ
ወደድኩሽ ማለት መብቴ መሰለኝ
ምንጨነቀሽ አንቺን እኔን ደስ ካለኝ
.
Dura ρïкςнεя
Dura ρïкςнεя