Get Mystery Box with random crypto!

' ለኔው እንጂ ለሌላ አይደል እንዲህ ነኝ የምለው በእኔነት ውስጥ ራሴን ችዬ ራሴን አውቄአለሁ በ | Yezeginet Kibir

" ለኔው እንጂ ለሌላ አይደል እንዲህ ነኝ የምለው
በእኔነት ውስጥ ራሴን ችዬ ራሴን አውቄአለሁ
በማያውቀው ባልዋለበት ራሱን ያገኘ
ቀድሞ አልፃፈም እንዲነበብ እሱን ያሰኘ
እኔ እንዲህ ነኝ ማለት ለኔ ሊያኮራኝ እንጂ
ልሸማቀቅ ላፍር አልያም ልደት እንጂ"

ስለዚህ....
#pridemonth2022 #ዜጋ #ክብር #ፍቅር #የራስፍቅር #ኢትዮጵያዊዜጋ