Get Mystery Box with random crypto!

ቤተሰብ የደም ትስስር ብቻ አይደለም :: በህይወታችን ዉስጥ ያሉ በህይወታቸው ውስጥ እንድንኖር የሚ | Yezeginet Kibir

ቤተሰብ የደም ትስስር ብቻ አይደለም :: በህይወታችን ዉስጥ ያሉ በህይወታቸው ውስጥ እንድንኖር የሚፈልጉ ሰዎች ሰብሰብ ነዉ፤ በማንነታችን እንዳለን የሚቀበሉን ፣ ደስታችንን ለማየት ምንም ነገር ከማድረግ ወደኋላ የማይሉ እና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የሚወዱን ናቸው::

Family isn't always blood. It's the people in your life who wants you in theirs; the ones who accept you for who you are; the ones who would do anything to see you smile and who love you no matter what.

#pridemonth2021
#chosenfamily #familybychoice #family #queerfamily #ethiopianqueer #zega #zegafamily #EthiopianLGBTIQ
#love