Get Mystery Box with random crypto!

የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ፍቅሬ | የዘፈን ግጥሞች

የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ
የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ

የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ
የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ

ካፌ የማትለዪው የዘወትር ውዳሴ ልቤ የማይሰርዝሽ የፍቅር አለም ውርሴ
ነግሰሻል በልቤ ላይ በስጋ በነፍሴ
ነግሰሻል በልቤ ላይ በስጋ በነፍሴ

ዛሬም ነገም ቢሆን መቼም የማልረሳሽ ፍቅርሽ ከልቤ ውስጥ የማይጠፋው ጭራሽ መሽ ፍቅርሽ ይረሳል የሚረሳም አይደል

አንቺው ነስ አንቺው አንቺው

በቁጥር አንድ የሰፈርሽ ልቤ አድምቆ የፃፈሽ መቼም መቼም መቼም መቼም መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ

የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ
የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ
ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ

የሆዴ አንጀቴ ጅምር መሰረቷ
የልቤ ላይ ቆንጆ ውብ አለም ውቢቷ
እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ

ፍቅሬ የጥንቷ የጥንት የጠዋቷ

ያ ውብ ድንቅ የሆነው እንቡጥ ለጋው ገላሽ
ከልብ የሚደርሰው ያ የእውነት ፈገግታሽ ትዝታው ሀያል ነው ሁሌም ያነቃኛል ድቅን ብሎ ከአይኔ አንቺን ያሳየኛል

እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ የአይኔ ላይ እንክርት
የልቤ ላይ ቅንጆ ይልቤ ንግስት
ይወድሻል ልቤ አጥብቆ ይዞሻል
ዘላለም ላይረሳሽ አድምቆ ፅፎሻል

አንቺው ነሽ አንቺው አንቺው
በቁጥር አንድ የሰፈርሽ
ልቤ አድምቆ የፃፈሽ
መቼም መቼም መቼም መቼም
መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ

አንቺው ነሽ አንቺው አንቺው

በቁጥር አንድ የሰፈርሽ ልቤ አድምቆ የፃፈሽ መቼም መቼም መቼም መቼም መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ

መቼም መቼም መቼም መቼም

መቼም ቢሆን አልረሳሽ የጥንት የጠዋት ነሽ

https://t.me/yezefengetm