Get Mystery Box with random crypto!

የኔን ይስጥሽ አልልም አ አኔ ቢደርስብሽ ምን ላገኝ ክፉ ሀሳብ ክፉ ምኞት እርግማን ነው እርግማን | የዘፈን ግጥሞች

የኔን ይስጥሽ አልልም አ አኔ
ቢደርስብሽ ምን ላገኝ
ክፉ ሀሳብ ክፉ ምኞት
እርግማን ነው እርግማን ነው ሆሆ
እምነት ሊያውል አንዱን ካንዱ
ታስሮ የሚያውል መዋደዱ
አይን አያይም ልብስ ሀያል ነው
የሩቅ ሳይቀርብ አይለያይ
እኔም ያላንቺ ደህና ነኝ
ናፍቆት ሀሳቡም ቢያመኝ
ላያስችለኝ አልሰጠኝ
ፍጻሜዬን አላውቅ ጅማሬዬን
እንዳየሁት
መምጣትሽኝ እንጂ እንደምቴጂ መች አሰብኩት
በትግል ከኔ ደም ያልተጻፈ
ስፍለግ አልኖርም ዛሬም ነገም
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
ወይ ጉዴ ከሚወዱት ጋራ ለመኖር
ምርጫ አይደለም ካልታዘዘ
ወይ ጉዴ ሰው ለምክንያት ይገናኛል
ቢያዝን ስኬት አይቀዝፍ
ወይ ጉዴ የዘገየ ቢመስለው ፈጣን ነው
የራቀ ቢመስልም ቅርብ ነው
ወይ ጉዴ ሰውን ለመታደግ የማይመነምን መንገድ አለው
የኔን ይስጥሽ አልልም አ አኔ
ቢደርስብሽ ምን ላገኝ
ክፉ ሀሳብ ክፉ ምኞት
እርግማን ነው እርግማን ነው ሆሆ ሆሆ
እምነት ሊያውል አንዱን ካንዱ
ታስሮ የሚያውል መዋደዱ
አይን አያይም ልብስ ሀያል ነው
የሩቅ ሳይቀርብ አይለያይ
እኔም ያላንቺ ደህና ነኝ
ናፍቆት ሀሳቡም ቢያመኝ
ያላንቺ አለሁ ደና ነኝ
ቢፈትነው አፌን ስቴጂ
ቢያዝንም ልቤ
ትዝታውን እያሰብኩ ያኔ
ደጉን ይዤ በክፉ አልነሳም በወቀሳ
ትናንትን በዛሬ የሚያስረሳ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
ወይ ጉዴ ከሚወዱት ጋራ ለመኖር
ምርጫ አይደለም ካልታዘዘ
ወይ ጉዴ ሰው ለምክንያት ይገናኛል
ቢያዝን ስኬት አይቀዝፍ
ወይ ጉዴ የዘገየ ቢመስለው ፈጣን ነው
የራቀ ቢመስልም ቅርብ ነው
ወይ ጉዴ ሰውን ለመታደግ የማይመረመር መንገድ አለው
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ከልቤ ከልቤ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ደግሜ ደግሜ
በቃ ተሽሯል በፍቅር ህመሜ
ይቅር ብያለው ከልቤ ከልቤ

https://t.me/yezefengetm
https://t.me/yezefengetm