Get Mystery Box with random crypto!

በመዲናችን አዲስ አበባ የተደረገ የጭካኔ ጥግ የፍትህ ያለህ አሳዛኝ ድርጊት #ገደሉት_እኮ | የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

በመዲናችን አዲስ አበባ የተደረገ የጭካኔ ጥግ
የፍትህ ያለህ አሳዛኝ ድርጊት

#ገደሉት_እኮ
#አውሬዎች_ናችሁ

ልጄን አገኛለሁ ብለው 16ቀን ሙሉ በተስፋ የተንከራተቱ እናትና አባት አሁን ከመሸ ሞቱን ተረዱ #ያሳዝናል

ፀባየ ሰናዩ አቤልን አውሬዎቹ ለስራ ብለው ጠርተውት ተሬ ላይ የመጨረሻ ስልኩን ከእህቱ ጋር ተደዋውሎ በጊዜ ቤት እንደሚመጣ ነግሯት ቢለያዩም ወንጀለኞቹ ለሆዳቸው ሲሉ ለ3 አንቀው በጩቤ ገደሉት

ዝምተኛው አቤላ ሲጠሩት እሺ ብሎ በትህትና ሄዶላቸው ህይወቱን በጭካኔ ነጥቀው ጫካላይ ለአውሬ ሰጡት

ከብዙ የፖሊስና ጓደኞቹ ድካም በኋላ ህይወቱ ባይገኝም ወንጀለኞቹ ተይዘው ለቀናት ምርመራ ተደርጎ አምነው ዛሬ ገድለው የጣሉበት ቦታ ጠቁመው ከ16ቀናት በኋላ የተረፈው አስክሬን ተገኝቷል

Henok fekadu