. . . የግስ ጥናት የ "ዘ" ግስ ክፍል ሦስት ክፍል ኹለትን ለማግኘት Open ➺ ክፍል ኹለት 31) ተፋወዘ (ቀተ) = ተጫወተ 32) ነቅዘ (ቀተ) = ነቀዘ 33) ነዝነዘ (ተን) = ነዘነዘ 34) ናዘዘ (ባረ) = አረጋጋ 35) አኀዘ (ቀተ) = ያዘ 36) አሕዘዘ (ማህ) = ሰርግ አደረገ፣ዋጠ 37) አመንዘዘ (ተን) = አጽንቶ ያዘ፣አመነቸከ፣አስጨነቀ 38) አስዖዘዘ (ጦመ) = ስቅጥጥ ስቅጥጥ አለ/አደረገ 39) ዐረዘ (ቀተ) = አለበሰ 40) አንበዘ (ተን) = ልብ አሳጣ 41) አውገዘ (ቀተ) = ለየ 42) አዘዘ (ቀደ) = አዘዘ 43) አግዐዘ (ቀተ) = ነጻአወጣ፣ፈ (ቀደ) 44) አግዘዘ (ቀተ) = ጀጎለ፣አጠረ 45) አፈርዘዘ (ተን) = በተነ፣አጠፋ፣አበነነ መክሥት (መግለጫ) ➽ ቀተ.......➺ ቀተለ ➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ ➽ ተን....... ➺ ተንበለ ➽ ባረ........➺ ባረከ ➽ ማሕ......➺ ማሕረከ ➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ ➽ ክህ.......➺ ክህለ ➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ የበለጠ ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ። . . . 161 views..., 21:58