Get Mystery Box with random crypto!

°♡•የረሱል ኡማ°♡•

የቴሌግራም ቻናል አርማ yeresul_umma — °♡•የረሱል ኡማ°♡•
የቴሌግራም ቻናል አርማ yeresul_umma — °♡•የረሱል ኡማ°♡•
የሰርጥ አድራሻ: @yeresul_umma
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 3.30K
የሰርጥ መግለጫ

ይሄ የነብዩ ኡመት ከሌላው ትውድ የበለጠው በመልካም በማዘዝ ከመጥፎ በመከልከል ደግሞም በአላህ በማመን ነው።
👉ወደ አላህ መንገድ መጣራት የዚ ኡማ ድርሻው ነው።
ሁሉም ሰው የድርሻውን ማበርከት አለበት!!🙏

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-04-14 10:14:12 ሌሊቱ ጨልሟል .......

እንደተለመደው ከልጆችህ አሊያም ከእናትና አባትህ ጋር ተጨዋውተህና ተሳስቀህ እራትህን በልተህና ጠጥተህ ወደመኝታህ ክፍል ገብተሀል፡፡
ድንገት በሩ በዝግታ ተንኳኳ አንተም የግለሰቡን ማንነት ለማረጋገጥ ወደበሩ ጠጋ ብለ በዝግታ ማነው ስትል; ውዷና ማየቷን የምትናፍቃት እናትህ ዝግ ባለ ድምፅ "እኔ ነኝ ልጄ በሩን ክፈት" ... አንተም ፈጠን ብለህ ስትከፍት አይኗን በእንባ ተሞልቶ በፍቅር አይን ወዳንተ እየተመለከተች "ልጄ አደራህን ከኔ እንዳትርቅ እሺ ጠዋት ደግሞ የትላንቱ ቦታ ሄደን የምትፈልገውን ልብስ መርጠህ እንገዛና በዛው ለቅሶ ቤት እንገባለን፡ ደስ ካላለህም ደግሞ ከነገወዲያ ይሆናል ብቻ አንተ ደስ ሁንልኝ ብላህ እቅፍ ካደረገችህ በሗላ ተሰናብታህ ሄደች አንተም ነገ ስለምትመርጠው ልብስ እያሰብክ ስለ ነገ ውሎህ እያወጣህ እያወረድክ ብርድ ልብስህ ውስጥ ገብተህ ሳለ ድንገት ስልክህ የቫይብሬት ድምፅ ያሰማል፡

ስልክህን አውጥተህ ስትመለከት ከቀኑ 10ሰዓት ላይ ቀጥሮህ የነበረው ቤስት ጓደኛህ በምን ምክኒያት ከቀጠሮ እንደቀረህ ሊጠይቅህ እየደወለ ነው። አንተም "ኡኡ አሁንማ ባላነሳ ይሻላል ካልሆነ በጠዋት እደውልለታለው" ብለህ ወደ ትንሹ ሞት አሸለብክ (ተኛህ)

ከተወሰኑ ሰአታት በሗላ ስትነቃ አስፈሪ ሁነት አካባቢውን ወሮታል በግራ በኩል እናትህ ተንሰቅስቃ እያለቀሰች ነው አባትህና ልጆችህ በድንጋጤ ፈዘዋል አራት ወጣቶች አንድ አነስተኛ ቃሬዛ ተሸክመዋል ከፌት ከፌት እየሄዱ ነው። አንተም "እማዬ ምን ሆናቹ ነው ማነው የሞተው ማንን ነው የተሸከሙት" ስትል መልስ የለም "እማዬ መልሺልኝ እንጂ" ...ዝም መልስ የለም ወደቀኝ ስትዞር ትላንት ቀጠሮውን ያፈረስክበት ውዱ ጓደኛክ አቀርቅሮ እያለቀሰ ነው ..አንተም "አህመዴ አፍ በለኝ እሺ ትላንት የቀረሁት..."ብለህ ገና ንግግር ከመጀመርህ ድምፁን ከፍ አድርጐ ወይኔ ወንድሜ ብሎ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል አንተም በአግራሞት ተውጠህ "ማን ይሁን የሞተው " እያልክ በማሰላሰል ላይ ሳለክ በስተ መጨረሻ የመቀበሪያ ቦታ ደረሱ የቀብር ስነስረዓቱ ታዳሚያን ሟቹን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲሰናበቱት ፌቱ ተከፍቷል አንተም አጋጣሚውን ለመጠቀም ሮጥ ብለህ የጀናዛውን ማንነት ስትመለከተው ያ አብዝተህ የምትወደው በጣም የሳሳህለት ለሱ ስትል አሄራህን በዱንያ የለወጥክለት ማታ ብርድ እንዳያገኝው ስትል ኢሻ ሰላትን ለጠዋቱ ቅዝቃዜ ስትል ሱብሂን የሰዋህለት ለሱ ክብሩ መጠበቅ መስዋትነት የከፈልክለት በዲንህ ያፈርክበት ያንተው ገላ ነው

.....ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን.......አስተውል ምናልባትም ይህንን ሁነት በተግባር ለማየት የቀሩህ ጊዜያት ከሰዓታት ላይበልጥ ይችላልና ይህ ፅሁፍም የመጨረሻ የምትሰማው ወይም የምታነበው ፅሁፍ ሊሆን ይችላልና ለዚህ የማይቀር ጉዞ እራስህን አዘጋጅ።

ለዚህም መነቃቃትንና መዘጋጀትን ይጨምርልህ ዘንድ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ይሉናል

☞"ጥፈጥና ቆራጭ የሆነው
ሞትን ማስታወስ አብዙ"




@worldmuslims
427 viewsSumina5, 07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-10 21:06:21 አንድ ቀን ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት::
አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡
1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ
2,ቁርዐን አኽትም
3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል
4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ
5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤
ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው
ረሱልም (ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡
1,አራት ጊዜ ሱረቱል ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው።
2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል።
3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል።
4,አስር ጊዜ እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው።
5,አራት ጊዜ ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;;

አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና።

አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን


@worldmuslims
409 viewsSumina5, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-08 21:26:50 Channel photo updated
18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-04-07 09:41:48 @worldmuslims join us
3.6K viewsSumina5, 06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-15 14:28:43 እህት አለም ለምን አናድግም ከሁሉም?
ትዳር ይዘን ቤቴን ባልን ለምንስ ዝቅ እንላለን
ረሱል(ሰ•ዐ•ወ) ለሴትልጅ ቤቶ በላጭ ነው እንዳሉ ቤታችንን ብንወድም በኢኮኖሚ ለመውረድ አንዳችም ምክንያት የለንም ኑ ቤታችን ቁጭ ብለን መስራት ስለምንችላቸው ስራዎች እንዲሁም ስለ ኦንላይን ቢዝነሶች እንማማር።

t.me/Slegna1

ለሙስሊም ሴቶች ብቻ
ወንድ
2.4K viewsUmu Mahi, edited  11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-15 12:46:21
አሰላም አለይኩም ሁላችሁም የበኩላችሁን ትዳርጉ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን!
2.0K viewsSebura , 09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-14 10:56:46 አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ እህት ወንድሞቼ ይችን ቀላልና የማይከብድ ዚክር በማለት አለም መከላከል ያቃተውን በሽታ አንተ መከላከል ትችላለህ ። ዚክሩዋ ቀላል ብትሆንም የምትከላከለው ግን ትላልቅ በሽታዎችን ነው ።በአሁን ሰአት አለምን እያስፈራ ያለውን ኮሮና በዝች ዚክር ትከላከላታለህ፦አላሁመ ኢኒ አኡዙ ቢከ ሚነል በረሲ ወል ጁናን ወል ጁዛም ወሰይኡል አስቃም።(الهم ان اعذو بك من ال برص والجونان وال جوذام وسيءل اسقام)
@worldmuslims
2.2K viewsSumina5, 07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-06 10:01:15 https://t.me/Earnpesabot?start=r0377982533

𝒀𝒐𝒖 𝒎𝒖𝒔𝒕 𝑺𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒕𝒐 𝒐𝒖𝒓 𝑻𝒈 𝑪𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍 𝒇𝒐𝒓 𝒖𝒔 𝒕𝒐 𝒗𝒆𝒓𝒊𝒇𝒚 𝒚𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒓𝒐𝒇𝒊𝒍𝒆 𝒔𝒐 𝒕𝒉𝒂𝒕 𝒚𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒚𝒎𝒆𝒏𝒕 𝒓𝒆𝒒𝒖𝒆𝒔𝒕𝒔 𝒄𝒂𝒏 𝒃𝒆 𝒂𝒑𝒑𝒓𝒐𝒗𝒆𝒅 & 𝒑𝒓𝒐𝒄𝒆𝒔𝒔𝒆𝒅 𝒘𝒊𝒕𝒉𝒊𝒏 𝒂 𝒔𝒉𝒐𝒓𝒕 𝒕𝒊𝒎𝒆.
2.0K viewsSebura , 07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-05 21:21:04 ይቺን ሊንክ ተቀላቅላቹ ገንዘብ ስሩ ውዶች ያረፈደ ተሸወደ
በቴሌግራም በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልግ https://t.me/Earnpesabot?start=r0555700086
ይሄንን ሊንክ በመጫን startየሚለውን በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ ውዶቼ ይቀላቀሉ በቀን 25$ በላይ ያተርፋሉ
2.0K viewsUmu Mahi, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-03-05 17:08:59 አሁኑኑ ተቀላቀሉ101%እውነት የሆነ
1.8K viewsUmu Mahi, 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ