Get Mystery Box with random crypto!

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenetatube — Yeneta tube የኔታ ትዩብ Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenetatube — Yeneta tube የኔታ ትዩብ
የሰርጥ አድራሻ: @yenetatube
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.07K

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-08-27 21:39:00 የግብፅ የጦር ሰፈር በወልቃይት እና የተጠነሰሰው ሴራ|ወልቃይት እና ትግራይ ሪፐብሊክ ምን አገናኛቸው ?የግብፅ አዲሱ ሚስጥራዊ ዕቅድ Ethiopia| Egypt

11.5K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:57:06 አሸባሪው ሕወሐት በአንድ በኩል የተለመደውን የሰው ኃይል ማዕበልን በመጠቀም የቆቦ ከተማ ከውጭ በብዙ አቅጣጫ እያጠቃ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ በከተማ ውስጥ ሠርጎ ገቦችን በማሥረግ የሕዝቡን ደኅንነት አደጋ ውስጥ በሚያስገባ መልኩ የከተማ ውስጥ ውጊያ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ እየፈጠረ ይገኛል።
የሕዝብን ከፍተኛ ፍጅት ለማስወገድ ሲባል የመከላከያ ኃይል የቆቦ ከተማን በመልቀቅ እና ወደ ኋላ መጥቶ ለመከላከል የሚስችለውን ወታደራዊ ይዞታዎችን ለመያዝ ተገዷል።
አሸባሪው ኃይል የትግራይን ወጣት እየማገደ በሕዝብ ማዕበል ማጥቃቱን ካላቆመ መከላከያ ሕጋዊ ፣ ሞራላዊና ታሪካዊ ግዴታውን ለመወጣት የሚገደድ ይሆናል።

ነሃሴ 21 ቀን 2014 ዓም
አዲስ አበባ

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
10.9K views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:57:04
10.3K views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:58:49 ሰበር - የቆቦ ህዝብ ወደ ግንባር እየተመመ ነው | ህወሓት በዞብል ተራራ እየተለበለበ ነው ከግንባር መረጃዉን ይዘናል

11.9K views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 19:01:16 ለኢትዮጵያ የደህንነት ስጋት የሆነው አረብ ኔቶ እየመጣ ነው | የአረብ ኔቶ- መካከለኛው ምስራቅን ምድረ በዳ ሊያደርግ የሚችለው ጥምረት

3.0K views16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 20:04:59

3.6K views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 18:21:13

5.0K views15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 12:01:40 ሰበር ቪዲዮ - አቶ ታየ ደንደዓ የግድያ ዛቻ በስልክ ደረሳቸው ፡ በብልፅግና የመዸገው ሚስጥራዊ ቡድን | ሸኔን የሚዘውሩት የብልፅግና አመራሮች

4.4K views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 23:45:16
1.6K views20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 23:45:02
1.6K views20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ