Get Mystery Box with random crypto!

የዛሬው ስምምነት የተፈረመበት ዶክመንት ተያይዟል። ዋና ነጥቦች: - በሚቀጥሉት 7 ቀናት ወታደራ | Yeneta tube የኔታ ትዩብ

የዛሬው ስምምነት የተፈረመበት ዶክመንት ተያይዟል።

ዋና ነጥቦች:
- በሚቀጥሉት 7 ቀናት ወታደራዊ ሀላፊዎቹ ለወታደሮቻቸው ኦረንቴሽን ይሰጣሉ
- ከዛም የፌደራል ባለስልጣናት በትግራይ ሀላፊነታቸውን ይረከባሉ
- የከባድ መሳርያዎች ትጥቅ አፈታት በትግራይ ክልል ያሉ የውጭ ሀይሎች ከክልሉ መውጣት ጋር በአንድ ግዜ ይፈፀማል
- የቀላል መሳርያዎች ትጥቅ አፈታትን ለማሳለጥ ከሁለቱም ወገን የተውጣጣ ኮሚቴ ይቋቋማል።

Via Elias Meseret