Get Mystery Box with random crypto!

ያጠፋህ መስሎዋቸው እኮ ነው ፤ሰድበውክ አንቋሸውክ ፤አትረባም አትደርስም ፤አትችልም ምክን | 🌷💘🌹ፍቅርና💞ጥበብ💖💘

ያጠፋህ መስሎዋቸው እኮ ነው ፤ሰድበውክ አንቋሸውክ ፤አትረባም አትደርስም ፤አትችልም ምክንያቱም አታውቅም ብለውክ ወድቀህ ሲያዩ ስቀው ተሳልቀውብክ ፤እንደ ትንኝ ሲረግጡህ ይበልጡን ስትወድቅ ፤እንደሞተ ትተውክ ሲሄዱ .......

የደማው ልብክን ተሸክመክ ተነስ በቀስታም ተራመድ ያንተ ተስፋ በፈጣሪ ነውና በጉዞክ አታመንታ የተገፋከው ስለእውነት ነውና አትሽሽ በስቃይክ ተደሰት ባለማወቃቸው ሳቅባቸው በዝምታክ አሸንፋቸው ባንተ ዝምታ ፈጣሪክ ይናገራልና ..........ግን ሽንፈታቸውን ለመደበቅ አንተን መኮርኮም ይጀምራሉ ።ኮርኩመውክ፣ኮርኩመውክ ፣ኮርኩመውክ ፣ከርክመውክ፣ከርክመውክ፣ከርክመውክ፣ከርክመውክ ትልቅ ሰው ያደርጉሀል
ብቻ ከፈጣሪ ጋራ ሁን