Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና አንቶኒ በማንችስተር ዩናይትድ ለቀጣዮቹ 5 አመታት የሚያቆየውን ውል ተፈራረመ። ከፊርማ | የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

ሰበር ዜና
አንቶኒ በማንችስተር ዩናይትድ ለቀጣዮቹ 5 አመታት የሚያቆየውን ውል ተፈራረመ።
ከፊርማው በኋላ " አያክስ እያለሁ በኤሪክ ቴን ሃግ ስር ሆኜ መጫወት መቻሌ ለእድገቴ ምርጥ አጋጣሚ ነበር። በማንችስተር ዩናይትድ ስላለው እቅድ እና ተነሳሽነት ሲነግረኝ በጣም ነበር የተደሰትኩት።"
#አንቶኒ