Get Mystery Box with random crypto!

1 ወር ከ 20 ቀን በፊት በአርሰናል ከተሸነፍን በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የጣልናቸው ነጥቦች ብዛት አ | የኔ ማንችስተር/Yene Manchester

1 ወር ከ 20 ቀን በፊት በአርሰናል ከተሸነፍን በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የጣልናቸው ነጥቦች ብዛት አርሰናሎች ካገኙት ጋር እኩል ነው ፤ የጣልነውም እነሱም ያገኙት ነጥብ 2 ነው። ነገሮች ሲገለበጡ እንዲሁ ነው ያንን ጨዋታ ግን እንዴት ሆነን እንደተሸነፍን አሁንም እንቆቅልሽ ሆኖብኛል! ቅዳሜ 7 ለ 0 በሜዳው ሲደበደብ ከዋለና የወራጅ ቀጠና ውድድር ውስጥ ካለ ቡድን ጋር ነጥብ መጣላችን ያስቆጫል!
#Sami