Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንደምን አላችሁ? የፊታችን ሳምንት ማለትም ከቀን 25 - 1 በVLM team የተዘጋጀ Di | Yene Fellow - የኔ ፌሎ

ሰላም እንደምን አላችሁ?

የፊታችን ሳምንት ማለትም ከቀን 25 - 1 በVLM team የተዘጋጀ Digital Mission Week ይኖረናል ስለዚህ ሁላችሁም የዚህ Digital Mission Week ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል!

ይሄን Digital Mission Week ከዚህ በፊቱ በተለየ መልኩ የምናደርገው ሲሆን የምንሰራውም ከላይ በምስሉ ላይ እንደምታዩት የተለያዩ ወንጌልን ሊነግሩ ይችላሉ ብላችሁ የምታስቧቸዉን ማንኛዉም መንፈሳዊ ይዘት ያላቸዉን ፅሁፎችን ወይም የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን እጆቻችሁ ላይ ፅፋችሁ ፎቶ በመነሳት ነው።

የተነሳችኋቸዉን ፎቶዎች በእነዚህ ከታች ባሉት ሊንኮች ላይ ላኩልን

@Ha_nniel ወይንም @bekilegese

ጌታ ይባርካችሁ!

#VLM
#DigitalMissionWeek
@YeneFellow