Get Mystery Box with random crypto!

አቡኪ||የነቢ||OFFICIAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ yenebiywedaj — አቡኪ||የነቢ||OFFICIAL
የቴሌግራም ቻናል አርማ yenebiywedaj — አቡኪ||የነቢ||OFFICIAL
የሰርጥ አድራሻ: @yenebiywedaj
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 581
የሰርጥ መግለጫ

ابوبكر OFFICIAL
@yenebiywedaj
አዳዲስ የወጡ የፈለጉትን መንዙማ, ነሺዳ,ሀዲስ,ታሪክ,እናየተለያዩ የሀድራ ኢሽቆችን እንደምርጫዎ ለማግኘት
የዩትዩብ ቻናል ለማግኘት
https://youtube.com/channel/UCjkKP3Q3rMejqZZs2XVxmeg
ለአስተያየት @Abukiyenebi
ግሩኙን ከፈለጉ t.me/yenebi_muhiboch

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-06 07:48:33
وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡
t.me/yenebiywedaj
#Share
95 viewsيا رسول, edited  04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:00:49
እንኳን ሊቀሩ ቢያረፍዱ የሚቆጩበት ፕሮግራም
ቲኬቱን ለማግኘት የምትፈልጉ
።።።።።።።። በነዚ ስልኮች ማግኘት ይችላሉ
0930651834
.................. 0940736473
ይደውሉልን ያሉበት ድረስ እናመታለን እንዳያመልጦ


@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
110 viewsيا رسول, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:00:49
እንኳን ሊቀሩ ቢያረፍዱ የሚቆጩበት ፕሮግራም
ቲኬቱን ለማግኘት የምትፈልጉ
።።።።።።።። በነዚ ስልኮች ማግኘት ይችላሉ
0930651834
.................. 0940736473
ይደውሉልን ያሉበት ድረስ እናመታለን እንዳያመልጦ


@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
97 viewsيا رسول, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:00:43
እንኳን ሊቀሩ ቢያረፍዱ የሚቆጩበት ፕሮግራም
ቲኬቱን ለማግኘት የምትፈልጉ
።።።።።።።። በነዚ ስልኮች ማግኘት ይችላሉ
0930651834
.................. 0940736473
ይደውሉልን ያሉበት ድረስ እናመታለን እንዳያመልጦ


@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
86 viewsيا رسول, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:00:34
እንኳን ሊቀሩ ቢያረፍዱ የሚቆጩበት ፕሮግራም
ቲኬቱን ለማግኘት የምትፈልጉ
።።።።።።።። በነዚ ስልኮች ማግኘት ይችላሉ
0930651834
.................. 0940736473
ይደውሉልን ያሉበት ድረስ እናመታለን እንዳያመልጦ


@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
89 viewsيا رسول, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 22:20:36
ማንም ሰዉ ማይቀርበት ቀጠሮ


እሁድ ሰኔ 11 በላፍቶ ቢላል መስጂድ ማንም ሰዉ ማይቀርበት ቀጠሮ
አል ኢልሙ ወል ዐመል በሚል ርዕሰ በሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ጠይብ
አዘጋጅ ላፍቶ ቢላል ወጣት ጀምዐ
ሴቶችም ተጋብዛቹሀል


N.B ሁላችንም ስንመጣ ኡስታዛችን ባሉት መሰረት ማስታወሻ ደብተር መያዛችንን አንርሳ እንዲሁም በቀጣይ በቋሚነት ምን እንቅራ የሚለዉን ሁላቹም ፊክር አርጋቹ ኑዉ ስላሉን ፈክረን እንምጣ
212 viewsيا رسول, 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 15:04:15 * ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*

*አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
*እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
*አሉት።*

* "ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
*እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*

* "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
*"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*

* "ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
*አሉት።*

* "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአላህ ተወከል"አሉት*

* "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
*እፈልጋለው" ሲላቸው?*
*"ዚክር አብዛ" አሉት።*

* "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*

* "የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*

* "ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
*"አንተም እነሱ የወደዱትን*
*ውደድ" አሉት::*

* "ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
*"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
*አለብህ" አሉት።*

* "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
ሲላቸውም*
*"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*

* "ኢማኔ እንዲ ሞላ*
*እፈልጋለው" ሲል*
*"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*

* "እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
*"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*

* "ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ሀራም አትብላ" አሉት::*

* "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*

* "በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*

* "በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
*"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*

* "በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*

* "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ሰውን አትበድል" አሉት*

* "የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
*"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*

* "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*

* "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
*"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት።*

* "የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአንድም ፍጡር አትቆጣ" አሉት።*


*አሏህ ሱብሃን ወተአላህ ባወቅነው በስማነው የምንስራ ያድርገን ኣሚን!**
@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
250 viewsيا رسول, edited  12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 15:04:15 روى الإمام أحمد (12540) وابن حبان (5870) عَنْ أَنَسٍ قَالَ: " كَانَتِ الْحَبَشَةُ يَزْفِنُونَ بَيْنَ يَدَيْ رَسُولِ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ، وَيَرْقُصُونَ ، وَيَقُولُونَ: مُحَمَّدٌ عَبْدٌ صَالِحٌ ، فَقَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : ( مَا يَقُولُونَ؟ ) قَالُوا: يَقُولُونَ: مُحَمَّدٌ عَبْدٌ صَالِحٌ

@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
@yenebiywedaj
124 viewsيا رسول, edited  12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 15:04:15 የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች
============
ክፍል:-3
1) «አላህ ዘንድ ከሶላቶች ሁሉ በላጩ - የጁምዓ ቀን የሱብሂ ሶላት በጀምኣ።»
ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

ምንጭ:- ሶሂሁል-ጃሚዕ 1119

2) «አላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ በላጭ ቀን "ጁምዓ" ቀን ነው።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

ምንጭ፦ ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (1503)

3) «በጁምዓ ቀን እኔ ላይ አብዝታችሁ ሶለዋት አውርዱ ፣በእኔ ላይ አንድ ሶለዋት ያወረደን ሰው "አላህ በርሱ ላይ አስር ሶለዋት ያወርድለታል"።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

ምንጭ፦ ሶሒሁል ጃሚዕ (1209)
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
JOIN ⇒ ||T.me/yenebiywedaj
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
137 viewsيا رسول, edited  12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 01:33:10 ዑመር እብን ኸጣብ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم
እንዲህ ብለዋል፦ ‹አደም ሀጢአት በፈጸሙ ጊዜ
የሚከተለዉን ዱዐ አደረጉ፦
يَا سألك بحق دمحم لما غفرت لي
َ
َر ِّ ب أ
‹አምላኬ ሆይ፣ ምህረት ትለግሰኝ ዘንድ በሙሀመድ መብት
/ልቅና/ እለምንሀለሁ፤› አላህም፦ «ሙሀመድን ገና
ሳልፈጥረዉ እንዴት አወቅከው?» በማለት ጠየቃቸዉ ።
እርሳቸዉም፦ «በፈጠርከኝና ነፍስ በዘራህብኝ ጊዜ ቀና
ባልኩበት ቅጽበት ከአርሽ መቋሚያዎች ላይ ላኢላሀ ኢለላህ
ሙሀመዱን ረሱሉላህ የሚል ጽሁፍ አየሁ። ካንተ ዘንድ
ከየትኛውም ፍጡር የበለጠ ተወዳጅ የሆነን ሰው ሥም
ካልሆነ በስተቀር ከሥምህ እንደማታቆራኝም ተገነዘብኩ፣»
አሉ።
አላህም፦ «አደም ሆይ! እውነት ተናገርክ፤ በእርግጥም እርሱ
ከየትኛውም ፍጡር በላይ ከኔ ዘንድ ተወዳጅ ነው። በርሱ
መብት (ክበር ልቅና) ተማጸነኝ፤ ምህረት አድርጌልሀለሁ።
ሙሀመድ ባይኖር ኖሮ አልፈጥርህም ነበር፣» አለ። (አልሀኪም፣
አልበይሀቂ፣ አልሱዩጢ ጦበራኒ)
እብን ዓባስ ዋቢ ተደርገው በተላለፈ ሌላ ዘገባ፦ «ሙሀመድ
ባይኖር ኖር አደምንም፣ ጀነትንም፣ እሳትንም
አልፈጥራቸውም ነበር» ማለቱ ተወስቷል።



አልሀኪም፣ በሱዩጢና በሌሎችም ዑለማዎች ሶሂህ የተሰኘው
ይህ ሀዲስ የሚከተሉትን ቁሞ ነገሮች ያስተምረናል፦
1. የነብያችን صلى الله عليه وسلم ልቅና፤
2. ነብዩ አደም በርሳቸው በረከት ሐጢአታቸው መማሩ፣
3. በነብዩ صلى الله عليه وسلم ክብርና ልዕልና ተወሱል ማድረግ እንደሚበረታታ፤
4. በዚህ ዓለም በህይወት በሌሉበት ዘመንና ሁኔታ ተወሱል
በርሳቸው ማድረግ እንደሚወደድ፤
5. ነብያችን صلى الله عليه وسلم ክብር ተወሱል ማድረግ የነብያት ሱና መሆኑ፤
6. ነብያችን صلى الله عليه وسلم ለዓለም መፈጠር ሰበብ መሆናቸው፤
7. ነብያችን صلى الله عليه وسلم ሳይፈጠሩ በፊት በላይኛው ዓለም ዝናቸው
የገነነ እንደነበረ፤
8. በርሳቸው ክብር አላህን መማጸን ያለው ትርፋት፤

T.me/yenebiywedaj
T.me/yenebiywedaj
T.me/yenebiywedaj
276 viewsيا رسول, 22:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ