Get Mystery Box with random crypto!

የኛ ጊዜ ቀልዶች™😷😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ yene_gize_keldoch — የኛ ጊዜ ቀልዶች™😷😂
የቴሌግራም ቻናል አርማ yene_gize_keldoch — የኛ ጊዜ ቀልዶች™😷😂
የሰርጥ አድራሻ: @yene_gize_keldoch
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.84K
የሰርጥ መግለጫ

⭐ሰውን በማዝናናት የተመሰከረለት ገራሚ ቻናል ሁሌም በTelegram እናንተን ለማሳቅ ፈታ ለማረግ ብቅ እንላለን
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያዝናኑ ፎቶዎችንና ቪዲዮችን ያገኛሉ።
° [የኔ ጊዜ ቀልዶች የአራዶች መዝናኛ😂] °
° any comment and cross
@yene_gize_keldochbot 👈
Leaveከማለታችሁ👆በፊት የጎደላችሁን ነገር ንገሩን

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-30 20:47:59 የማንኛውንም ክፍል Teacher Guide book የምትፈልጉ https://t.me/yene_gize_keldochbot አናግሩን
5.8K views🇫𝐚𝐫𝐮𝐪 𝐋𝐢𝐨, 17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 10:05:59
ባለየ ባልሰማ


Share / Join

@yene_gize_keldoch
5.9K views🇫𝐚𝐫𝐮𝐪 𝐋𝐢𝐨, 07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 10:03:24
አረ ንፍር


Share / join

@yene_gize_keldoch
5.4K views🇫𝐚𝐫𝐮𝐪 𝐋𝐢𝐨, 07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-27 09:56:03
ገላጋዩን ገላገሉት

Share / Join

@yene_gize_keldoch
5.2K views🇫𝐚𝐫𝐮𝐪 𝐋𝐢𝐨, 06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-07 21:48:30 ♡♡♡ሳትሰስች ስጪ♡♡♡

ማታ ለመኝታ አልጋ ላይ ስትወጪ
ለሊቱ እንዲሰምር ሳትሰስች ስጪ
ጥዋት እንደነጋ ሳትወርጂ ከአልጋ
ደግመሽ መስጠትሽ እንዳይዘነጋ
ሻወር ቤትም ቢሆንም ኩሽና ስትገቢ
ካንጀትሽ ለግሽው ሳትንገበገቢ
ከዋልሽበት ቦታ በሰላም ስትመጪ
በርከክ በይና ጎንበስ ብለሽ ስጪ
ቀናትን ሳትመርጪ ሰኞ አርብ ሳትይ
ሰባቱንም ቀናት ለሱ አትከልክይ
ሕይወትሽ እንዲያምር ኑሮሽ እንዲቃና
ለአምላክ ምስጋና ይገባዋልና።

አዳሜ ምን እንዳሰብሽ ገብቶኛል፡ ለማንኛውም

@yene_gize_keldoch
6.1K views🇫𝐚𝐫𝐮𝐪 𝐋𝐢𝐨, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-07 21:42:26 ልጁ ለፍቅረኛዉ ቀለበት ሊያስርላት ተንበርክኮ

"አንቺኮ ለህይወቴ ልዩ የፀሐይ ብርሃን ነሽ። ያላንች የማሳልፋት አንዲት ቀን ጭጋጋማና በጥቁር ደመና እንደተከበበች ሰማይ ናት። አንቺ ማለት ለኔ በደረቅ መሬት ላይ እንደሚዘንብ ዝናብ ዉድና...." እያለ ሲቀጥል ፍቅረኛዉ አቋረጠችዉና ምን አለችዉ

"እሄ ነገር የአየር ትንበያ ነዉንዴ? ከETV ነዉ አይደል የሰማኸዉ??"


ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ

@yene_gize_keldoch
5.6K views🇫𝐚𝐫𝐮𝐪 𝐋𝐢𝐨, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 21:51:00 ከአቅም በላይ ስለወደድኩሽ
ይቅር በይኝ!
ከማንም በላይ ከአንቺጋ መሆን በመፈለጌ
ይቅር በይኝ!
በህይወትሽ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንድትሰጪኝ በመጠየቄ
ይቅር በይኝ!
መካድ እስከማልችል ድረስ ስላፈቀርኩሽ
ይቅር በይኝ!
መውደዴ ስላልገባሽና በእኔ ውስጥ ያለሽን ቦታ ስላላወቅሽ
ይቅር እልሻለሁ!
5.5K views🇫𝐚𝐫𝐮𝐪 𝐋𝐢𝐨, 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-08 18:25:46 እእ ትዳር እንዴት ነዉ እላታለዉ

"ቀይ ሽንኩርት በለዉ ባሌን" አለችኝ።
"እንዴት ማለት?" እላታለዉ
"ይኸዉ ሁሌ እንዳስለቀሰኝ ነዉ"
6.9K views𝐀𝐧𝐰𝐚𝐫 ★, 15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-17 13:34:28 toolkit:
Tariku ft. Akon |(ዲሽታ ጊና ) Remix |(EXTENDED) 10 Minute Ethiopian Music

አዲስ Remix የተደረገዉ ነዉ ቀሽት ነዉ አዳምጡት...

@yene_gize_keldoch
7.6K views🇫𝐚𝐫𝐮𝐪 𝐋𝐢𝐨, 10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-17 12:29:36 ሁላችሁም ተሳተፉ
6.9K views🇫𝐚𝐫𝐮𝐪 𝐋𝐢𝐨, 09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ