Get Mystery Box with random crypto!

BRO ወጣት ነህ ጉልበት፣ እውቀት፣ ድፍረት፣ አላማ እና Confidence አለህ በርታ እና እራስህ | የኛ ጊዜ ቀልዶች™😷😂

BRO ወጣት ነህ ጉልበት፣ እውቀት፣ ድፍረት፣ አላማ እና Confidence አለህ በርታ እና እራስህን ለውጥ..
ስለ ቺኳ አታስብ ሲሳካልህ ፋዘሯን ቀበሌ ሄደህ ሁለት ጃምቦ መጋበዝ ነው ጠዋት ጀሮዋን እየጎተቱ በርህ ላይ ያመጡልሀል Bottle ከገዛህ ደሞ ታናሽ እህቷን ይመርቁልሀል