Get Mystery Box with random crypto!

በየዕለቱ በነጻ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ወደ ስልክዎ እንዲላክሎት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በ +2519 | የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App

በየዕለቱ በነጻ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ወደ ስልክዎ እንዲላክሎት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ በ +251928534390 ስልክ ቊጥር ላይ A ብለው ይላኩ!

ለጓደኞችዎና ለቤተ ሰብዎም ያጋሩ!


“የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።”
ኢያሱ 1፥8