Get Mystery Box with random crypto!

ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን እና በርቀት ትምህርት መርሀግብር በዲፕሎማ፣ በዲግሪ | የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App

ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን እና በርቀት ትምህርት መርሀግብር በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም በ2014 ዓ.ም ለማስተማር ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
የክፍያ ሁኔታ ለዲግሪ እና ለዲፕሎማ
= በወር 150 ብር(ለአንድ ኮርስ) የምዝገባ 100 ብር
= አጠቃላይ ክፍያ 250 ብር
የክፍያ ሁኔታ ለማስተርስ
= በወር 400 ብር(ለአንድ ኮርስ) የምዝገባ 100 ብር
= አጠቃላይ ክፍያ 500 ብር
የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦
1. ፎርሙን ይሙሉ https://bit.ly/2ZZpB5h ።
2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu
3. የባንክ ደረሰኝ ወይም የሞባይል ባንኪንግ ስክሪን ሻት ፎቶ በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu
Bank: CBE
Account Name: Disciple Bible University
Account Number: 1000438372524
4. ዩዘር ኔም እና ፓስወርድ አግኝተው ትምህርቱን ይከታተሉ።
#ጠቃሚ_መረጃዎች
1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል።
2. በየትኛውም ቦታ ትምህርቱን በስልክ ወይም በኮምፒውተር መከታተል ይችላሉ።
3. ዌብሳይታችን ላይ ሁሉም ትምህርቶች በድምጽ እና በpdf የተዘጋጁ የመማሪያ ግብአቶች ይገኛሉ። እነዚህን ግብአቶች እየቀሰማችሁ ከአስተማሪዎቻቹ ጋር በተለያዩ ጊዜያት በኦንላይን ውይይት ላይ በመሳተፍ የምትማሩ ይሆናል።
#አድራሻ፦ አቤነም ህንጻ፣ 7ኛ ፎቅ፣ አዲስ ከተማ፣ አዲስ አበባ

E-Learning Portal www.disciplebibleUniversity.org

@DiscipleBibleUniversity
@DiscipleBibleUniversity