Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ዜና ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ በዲፕሎማ እና በዲግሪ ደረጃ የነገረ መለኮት ትምህርት | የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App

መልካም ዜና
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ በዲፕሎማ እና በዲግሪ ደረጃ የነገረ መለኮት ትምህርት #በርቀት እና #በኦንላይን ፕሮግራም ሦስተኛ ዙር ምዝገባ ጀምሯል።
በሰርተፍኬት ደረጃ መማር የሚፈልጉ #በነጻ በኦንላይን መማር ይችላሉ (www.holisticbiblecollege.org)

ስለ ምዝገባዉ ሙሉ መረጃ ለማግኘት ይህን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ -> https://telegra.ph/ሆሊስቲክ-የመጽሐፍ-ቅዱስ-ኮሌጅ-ሐ-07-11

ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጫኑት-> https://www.cognitoforms.com/HolisticBibleCollegeHawasaCampus/ሆሊስቲክየመጽሐፍቅዱስኮሌጅሀዋሳካምፓስየምዝገባፎርም

በርቀት መማር የምትፈልጉ በሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ #ሐዋሳ ካምፓስ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ፦ አዋሽ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ(ፒያሳ)፣ ሐዋሳ
ለበለጠ መረጃ፦
+251961416796

+251977893457

ያናግሩን @infohbchawassa


@yemezmurtenatdebter