Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል 20 የክርስቶስ ምስክሮች ለመሆን የሚያበቃን 5, መንፈስ ቅዱስን መቀበል በአዲስ ኪዳን | የመዝሙር ጥናት ደብተር Yemezmur tenat debter App

ክፍል 20 የክርስቶስ ምስክሮች ለመሆን የሚያበቃን 5, መንፈስ ቅዱስን መቀበል በአዲስ ኪዳን ለየትኛውም አገልግሎት ብቃት የሚሰጠን መንፈስ ቅዱስ ነው።/2ቆሮ 3:5-6/ በተለይ ስለክርስቶስ ለመመስከር ስንነሳሳ በውስጣችን ሆኖ የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ እንደሆን ጌታችን በሉቃስ 12:12 ላይ ተናግሯል። ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ የክርስቶስን ክብርወደ እኛ እያመጣ ስለ እርሱ እንድንመሰክር ያበቃናል።…