Get Mystery Box with random crypto!

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን ባየርን ሙኒክ እና ባርሰሎና | Maleda Sport ማለዳ ስፖርት⚽

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን ባየርን ሙኒክ እና ባርሰሎና ዳግም በአንድ ምድብ ተደልድለዋል።

ሮበርት ሌቫንዶቭስኪ ወደ አሊያንዝ የሚመለስ ይሆናል።

ሳዲዮ ማኔ ከሮበርት ሌቫንዶቭስኪ ጋር ይፋለማሉ።

የ 8_2 አስደንጋጭ ውጤት ዳግም በሁለቱ ክለቦች የምድብ ጨዋታ ይታወሳል።

ሙኒክ ወይስ ባርሰሎና ?!

ኦሊቬር ካህን ድልድሉን ሲመለከት መሳቅ አልቻለም ... ለምን ይሆን ?!