Get Mystery Box with random crypto!

በሁኔታዎች የማይወሰነው ታላቁን የደርቢ ጨዋታ በማለዳ ስፖርት በቀጥታ ኮሜንትሪ ወደ አድማጮቹ ይደር | Maleda Sport ማለዳ ስፖርት⚽

በሁኔታዎች የማይወሰነው ታላቁን የደርቢ ጨዋታ በማለዳ ስፖርት በቀጥታ ኮሜንትሪ ወደ አድማጮቹ ይደርሳል።

የክለቦች ወቅታዊ ብቃት ከደርቢነቱ የማይገድበው የእንግሊዝ የምንግዜም ትልቁ ደርቢ ነገ አመሻሹን 4:00 በኦልድትራፎርድ ሲከናወን ማለዳ ስፖርት ትንቅንቁን በቀጥታ በአሉበት ያደርሳል።

ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊቨርፑል ከማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስሮች ጋር ቁርኝት ያለው ፍልሚያ ደጋፊዎች እና ተጫዋቾች አንዱ የሌላኛውን ደስታ ፍጹም የማይቀበሉት ደርቢ በማለዳ ስፖርት በቀጥታ ኮሜንትሪ በአሚኮ ነገ ምሽት ይጠብቁን።