Get Mystery Box with random crypto!

ማለዳ ስፖርት ዛሬ ረፋድ ከ 5:00-6:00 በሚኖረው ቆይታ የመሀመድ ሳላን በጎ ተግባር እናነሳለን | Maleda Sport ማለዳ ስፖርት⚽

ማለዳ ስፖርት ዛሬ ረፋድ ከ 5:00-6:00 በሚኖረው ቆይታ የመሀመድ ሳላን በጎ ተግባር እናነሳለን።

በግብፅ ጊዛ ከተማ በእሳት የተቃጠለውን ቤተክርስቲያን እንደገና እንዲገባ እና አገልግሎት እንዲጀምር 155,000 ዶላር ለግሷል።

ከሌሎች የሀገር ውስጥና የውጭ መረጃዎች ጋር በአሚኮ ወደ እርስዎ እንደርሳለን።

የፕሮግራሙ ስፖንሰር ዶክተር ክንድዬ እንድሪስ የጥርስ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ነው።