Get Mystery Box with random crypto!

ፍልሰታ ምን ማለት ነው ሊቀ መምህራን ደጉ ዓለም ለዚህ ጥያቄ የሚከተለውን ምላሽ ሰጥተዋል፤ ' | ታሪክ ዘ ኢትዮጵያ

ፍልሰታ ምን ማለት ነው

ሊቀ መምህራን ደጉ ዓለም ለዚህ ጥያቄ የሚከተለውን ምላሽ ሰጥተዋል፤ "ፍልሰታ ማለት ፈለሰ /ተሰደደ/ ከሚለው ግስ የወጣ ነው።"

‹ፍልሰት› ማለት ደግሞ የተለያየ ትርጕም ቢሰጠውም ‹ፍልሰታ  ለማርያም› ተብሎ ሲገለጽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሚያልፈው  ወደ ማያልፈው ዓለም ከመቃብር የወጣችበት (የተነሣችበት) ቀን ማለት ነው፡፡ ወይም ደግሞ ከሥጋዊው ዓለም ወደ መንፈሳዊው ዓለም የተሸጋገረችበት ማለት ነው...ሙሉውን ለማንበብ

https://t.me/+WQa32Ma1f4w5NDNk

https://t.me/+WQa32Ma1f4w5NDNk

https://t.me/+WQa32Ma1f4w5NDNk