Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ! የጌታችን ው | ✝ የህይወት መንገድ ✝

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ!

የጌታችን ውልደት
የነፃነት ድምጽ
የህይወት መጀመሪያ
የክርስትናችን መሰረት
የህይወታችን የጀርባ አጥንት
የጨለማው መንገዳችን መግፈፊያ
የሞታችን ገዳይ
የመቅበዝበዛችን ስንብት
የሀጢአት መንገዳችንን ማብቂያ ነው።

ዛሬ የጌታችን ልደት ጌታችን ብቻ ሳይሆን እኛም በመንፈስ የተወለድንበት ቀን ነው ስለዚህ አዲስ ማንነት አዲስ የህይወት መንገድና የኑሮ አቅጣጫን ከአዲሱ መንፈሳዊ ውልደታችን ጋር አስተሳስረን ልንኖር ይገባናል።