ይህ ህይወት የተሰጠህ በነጻ ነው፡፡ሳትከፍል አታማር፡፡ተመስገን በልና ነፍስህን አስደስት፡፡ምስጋና የተባለውን ቅመም ህይወትህ ላይ ጨምረህ ህይወትህን አጣፍጥ። + ለምን እንደማታመሰግን አይገባኝም!!?? ማነው እዚህ ምድር ላይ አመስግነህ ተደስተሃልና ገንዘብ ክፈል ተብሎ የሚያቅ!?? ወዳጄ ምስጋና ነፃ ስለሆነ አትናቀው!! ምንም ዋጋ ስለማትጠየቅበት እንደ ተራ ነገር አትመልከተው። + ስታመሰግን ፈጣሪ ያንተን ስራ መስራት ይጀምራል! ስታመሰግን ስኬት በብርሀን ፍጥነት ወዳንተ ይመጣል! + ሁሌም እንደምለው የጨዋታው ህግ ተደስቶ ማመስገን ሳይሆን አመስግኖ መደሰት ነው። + Rejoice evermore. Pray without ceasing. In every thing give thanks: (1 Thessalonians 5፡16-18 ) ★ በምስጋና ድል ይገኛል! ውብ ቀን ተመኘሁላችሁ #የህይወት_ቁልፍ Join: @yehiywetqulfoch Join: @yehiywetqulfoch 1.1K viewsLij Nåol , 05:51